ሕወሓት ደሴን ለመቆጣጠር እየገበረ ያለው ሕዝብ ብዛት የትግራይን እናት ካለ ልጅ የሚያስቀር ነው ተባለ | ጠዋት ላይ ህወሓት ሰርጎ በመግባት ይስማኖ አካባቢ ሚኒሻው ላይ ተኩስ ከፍቶ ነበር | ወዲያው ተጠራርጎ ተደምስሧል የቀረው ወደ አላንሻ ሸሽቷል | ወደ ደሴ 5 ጊዜ መድፍ የጣሉት አስተኳሾች በድሮን ተመተው በእሳት ተጠባብሰው ተደምሰሰዋል

  አሸባሪውና ወራሪው የሕወሓት ኃይል ደሴን ለመቆጣጠር ዛሬም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የትግራይ ተወላጆችን እየማገደ ነው። ትግራይ በዚህ ዓይነት ከጊዜ በኋላ ወጣት አልባ መሆኗ የማይቀር ከመሆኑም በላይ የትግራይ እናቶችንም ካለ ጧሪ ቀባሪ የሚያስቀር እርምጃ ሕወሓት እየወሰደ ነው። የዘ-ሐበሻ ምንጭ እንደሚሉት ሕወሓት ትናንት ምሽቱን የደሴን ሕዝብ ለማሸበር ከርቀት ከባድ መሳሪያዎችን ተኩሰዋል። ትናንት … Continue reading ሕወሓት ደሴን ለመቆጣጠር እየገበረ ያለው ሕዝብ ብዛት የትግራይን እናት ካለ ልጅ የሚያስቀር ነው ተባለ | ጠዋት ላይ ህወሓት ሰርጎ በመግባት ይስማኖ አካባቢ ሚኒሻው ላይ ተኩስ ከፍቶ ነበር | ወዲያው ተጠራርጎ ተደምስሧል የቀረው ወደ አላንሻ ሸሽቷል | ወደ ደሴ 5 ጊዜ መድፍ የጣሉት አስተኳሾች በድሮን ተመተው በእሳት ተጠባብሰው ተደምሰሰዋል